በጀርመን ቀኝ ፅንፈኞች እየተጠናከሩ ይሆን?7 ታኅሣሥ 2007ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 7 2007በደቡብ ጀርመን ኑርንበርግ ከተማ አቅራቢያ ለስደተኞች በተሰናዱ መጠለያዎች ላይ ቃጠሎ ከደረሰ በኋላ ፤ ቃጠሎውም ሆን ተብሎ እንደደረሰ የሚጠቁሙ የፅንፈኞች ምልክቶች በመገኘታቸው ፖሊስ ምርመራውን አጠናቅሯል።https://p.dw.com/p/1E4uOማስታወቂያ