በጀርመን ላይ የተሰነዘረው የአል ቓይዳ ዛቻ11 ጥር 2001ሰኞ፣ ጥር 11 2001የአሸባሪዎቹ ድርጅት «አል ቓይዳ» ለመጀመሪያ ጊዜ ጀርመንን ለመምታት ዛቻ አሰማ።https://p.dw.com/p/Gc7Rየአል ቓይዳ ምክትል መሪ አይማን አል ሳህራዊምስል APማስታወቂያይህን የድርጅቱን ዛቻ በጀርመንኛ ቋንቋ ያሰማው የዚሁ ድርጅት አሸባሪ ጀርመን ሰራዊትዋን ወደ አፍጋኒስታን እንዳትልክ፡ በዚያ ያሉትንም ወታደሮችዋ እንድታስወጣ፡ ይህን የማታደርግ ከሆነ ግን አደጋ እንደሚጣልባት ባለፈው ቅዳሜ በጀርመን ቴሌሊዥን በተላለፈው የቪድዮ መልዕክት አረጋግጦዋል። ይልማ ኃይለሚካኤል