በጀርመኑ ፕሬዝዳንት ላይ የሚሰነዘረው ትችት 10 ታኅሣሥ 2004ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 10 2004የጀርመኑ ፕሬዝዳንት ክርስቲያን ቩልፍ የኒደርዛክሰን ፌደራዊ ክፍለ ግዛት ጠቅላይ ሚኒስትር በነበሩበት ወቅት ከግለሰብ በተበደሩት ገንዘብ መንስኤ የሚሰነዘርባቸው ወቀሳ እንደቀጠለ ነው ።https://p.dw.com/p/13WIpፕሬዝዳንት ቩልፍምስል dapdማስታወቂያ አንዳንድ የምክር ቤት አባላትም ቩልፍ ከሥልጣናቸው እንዲወርዱ ጠይቀዋል ። በዚህ በሰሞኑ አብይ የመነጋገሪያ ርዕስና በአውሮፓ ህብረት አባል ሃገራት የጥገኝነት አሰጣጥ ና የስደተኞች አያያዝ ላይ ያተኮሩ ቅንብሮችን ነው የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ያካተተው ። ሂሩት መለሰ ሸዋኆ ለገሰ