በደቡብ አፍሪቃ በጤና ጥበቃ ቸልተኝነት የአእምሮ ሕሙማን ለሞት መዳረጋቸው
ረቡዕ፣ የካቲት 1 2009ማስታወቂያ
አስፈላጊውን ሙያዊ ክትትል ባለማግኘታቸው 94 ሕመምተኞች ሕይወታቸው አልፋለች። ይህን ብርቱ ወቀሳ ያፈራረቀ ቅሌት ተከትሎ የግዛቱ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር ዋና ስራ አስፈጻሚ ስልጣናቸውን ለቀዋል።
መላኩ አየለ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ