በዩኤስ አሜሪካ የተከሰተው ድርቅ1 ነሐሴ 2004ማክሰኞ፣ ነሐሴ 1 2004በመላ ዩኤስ አሜሪካ አሳሳቢ ድርቅ ተከሰተ። ያሜሪካ የግብርና ጽሕፈት ቤት ህብረት ከፍተኛ የኤኮኖሚ ባለሙያ ለዶይቸ ቬለ እንዳስታወቁት፡ ሀገሪቱ ካለፉት ስድሳ ዓመታት ወዲህ ይህን በመሰለ ድርቅ ስትመታ ያሁኑ የመጀመሪያ ጊዜ ነው።https://p.dw.com/p/15lBCምስል APማስታወቂያ በተለይ ደቡባዊና ማዕከላይ የሀገሪቱን ከፊል አብዝቶ በጎዳው ድርቅ ሰበብ የበቆሎና የአኩሪ አተር እጥረት በሀገር ውስጥና በውጭ ገበያ ላይ ቀውስ እንዳይፈጥርም ስጋት መፈጠሩንም ባለሙያው አክለው ገልጸዋል። አበበ ፈለቀ አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ