በዝዋይ የፖለቲካ እሥረኞችና የረሃብ አድማ 4 ግንቦት 2006ሰኞ፣ ግንቦት 4 2006አሁን በሥልጣን ላይ ያለው የኢትዮጵያ መንግሥት ባወጣው ፀረ ሽብር ሕግ ሳቢያ ተይዘው ዝዋይ እሥር ቤት የሚገኙ 19 የፖለቲካ ሰዎች፣ የረሃብ አድማ ማድረጋቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የታሣሪዎቹ ቤተሰቦች ፣ እንዳይጠይቋቸውhttps://p.dw.com/p/1ByTZማስታወቂያ እና ምግብም እንዳይገባላቸው መከልከሉንም ፣ ራሳቸው ቤተሰቦቻቸው ለ ዶይቸ ቬለ ዘጋቢ አስረድተዋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሐመድ