ኢድ አል አድሃ በኦሮምያ
ዓርብ፣ ሐምሌ 24 2012ማስታወቂያ
1441ኛው የኢድ-አል አደሃ በዓል በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች ተከብሯል፡፡ በዓሉ የተከበረው የኮሮና ተዋሲ ወረርሽኝን ከግምት ውስጥ በማስገባት እና በችግር ላይ ያሉ ዜጎችን በማስታወስ እንደሆነ ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የጅማ የባሌ እና የአዳማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ስዩም ጌቱ
ኂሩት መለሰ
እሸቴ በቀለ