በኢንተርኔት አጠቃቀም ላይ የተጣለ ገደብ መጠናከር9 ታኅሣሥ 2007ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 9 2007የድረገፅ እና የመረብ አገልግሎት ዳሰሳ ከጊዜ ወደ ጊዜ ነፃነት አልባ እየሆነ መምጣቱን በለንደን የሚገኘው የዓለም አቀፍ አውታር ተቋም አስታወቀ። በለንደን የሚገኘው የዓለም አቀፍ አውታር ተቋም በ 86 ሀገራት ያደረገው ጥናትhttps://p.dw.com/p/1E6ueምስል picture-alliance/dpa/Oliver Bergማስታወቂያ እንዳሳየው፣ በብዙ የዓለም ሀገራት የኢንተርኔት አገልግሎት የመንግሥታት የስለላ ተቋማት ባሳረፉት ቁጥጥር፣ እንዲሁም፣ በየወቅቱ በሚያወጡዋቸው ሕግ እና ደንብ ገደብ ይደረግበታል። ጥናት ከተደረገባቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ በኢንተርኔት አገልግሎት አጠቃቀም ላይ ንዑሱ ነፃነት ያላት የመጨረሻዋ ሀገር መሆኗን ጥናቱ አመልክቶዋል። ሀና ደምሴ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ