በኢትዮጽያ የተንቀሳቃሽ ስልክ ግልጋሎት26 ሰኔ 2001ዓርብ፣ ሰኔ 26 2001በከፍተኛ መዋለ ንዋይ የዘመኑን ቴክኖሎጂ ዉጤት እየገዛ አገልግሎት ያለዉ ጥራት እየሰጠ መሆኑን የኢትዮጽያ ቴሌኮሚኒኬሽን ያስታዉቃል።https://p.dw.com/p/Igh5ኢትዮጽያዊ ከተንቀሳቃሽ ስልክ ጋርምስል picture-alliance/ ZBማስታወቂያደንበኞቹ ግን መስሪያ ቤቱን እና የሚሰጠዉን አገልግሎት “ሳይሞት የሞተ ነዉ” የሚል ስላቅ የሚናገሩበት ሆነዋል። የኢትዮጽያ ቴሌኮምንኬሽን ኮርፕሪሽን በተለይ በሞባይል ኢንተርኔት ጥራት ላይ የገጠመዉን ችግር በየግዜዉ ምክንያቱን እየደረደረለት አለ። ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ ተክሌ የኋላ