በኢትዮጵያ የስቴዲዮም ሥራ መጓተት
ዓርብ፣ መስከረም 9 2007ማስታወቂያ
የግንባታዉ ሂደት መጓተት በእግር ኳስ እንቅስቃሴዉ የራሱ አሉታዊ ጫና እንዳለዉ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች እና የስፖርት ጋዜጠኞች ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል። የፊደራል የስፖርት ኮሚሽን በበኩሉ የግንባታዉ ሥራ የተጓተተዉ ከቅየሳ ጋር በተያያዘ በአማካሪ ድርጅቶችና በኮሚሽኑ መካከል የፍርድ ክርክር በመነሳቱ እና በቦታዉ የሚኖሩ ሰዎችን የማንሳቱ ሥራ ስላልተጠናቀቀ መሆኑን ገልፀዋል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ልኮልናል።
ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ