በኢትዮጵያ የለም መሬት ቅርምትና ከጀርመን የተሠነዘረው ተቃውሞ፣
ዓርብ፣ የካቲት 4 2003ማስታወቂያ
ቻይናውያን ፣ ህንዳውያን፣ ዐረቦችና ኮሪያውያን በሽሚያ ላይ ናቸው። አውሮፓውያንም መሬት ተመርተዋል። ከአውሮፓውያንም የጀርመን ኩባንያዎች ጭምር መሳተፋቸው ታውቋል። በዚህ መልኩ የሚገኘው ገንዘብ ዬት እንደሚገባ በግልጽ የሚታወቅ ነገር የለም። በመሆኑም ድርጊቱን የሚቃወሙ ጀርመናውያን ፖለቲከኞችና የመንግሥት ያልሆኑ ድርጅቶች ድምፅ እየተሰማ ነው።
ይልማ ኃ/ሚካኤል
ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ