በኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ሲኖዶስ ውስጥ የተፈጠረው ልዩነት6 ሐምሌ 2001ሰኞ፣ ሐምሌ 6 2001በኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን አባቶች መካከል የተፈጠረው ልዩነት አሁንም ቁርጥ ያለ መፍትሄ አላገኘም።https://p.dw.com/p/IoSXምስል APማስታወቂያችግሩ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ተባብሶ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ከፍተኛ አመራር ጠቅላይ ሲኖዶስ ብጹዕ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ ከመንበራቸው እንዲታገዱ ውሳኔ አሳልፎዋል። ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ