በአፍጋኒስታን ፕሪዘዳንታዊ ምርጫ መጠናቀቅ14 ነሐሴ 2001ሐሙስ፣ ነሐሴ 14 2001በአፍጋኒስታን ዛሪ የየተካሄደዉ ፕሪዘደንታዊ እና የክፍለ ሃገራት እንደራሴዎች ምርጫ መጠናቀቁ ተገልጾአል።https://p.dw.com/p/JFEeድምጻቸውን ለመስጠት የተሰለፉት አፍጋናውያን መራጮችምስል DWማስታወቂያይህንኑ ምርጫን በተመለከተ በአገሪቱ ሶስት መቶ ሺ ያህል ጸጥታ አስከባሪዎች መሰማራታቸዉ ተገልጾአል። የምርጫዉ ሂደት የሸማቂዎች ዛቻ እና ጥቃት አልተለየዉም ተብሎአል። የራድዮ ጣብያችን በሚገኝበት በቦን ከተማ በእንግድነት ብቅ ያለዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋብያችን ጌታቸዉ ተድላ ዛሪ ስለተካሄደዉ የአፍጋኒስታን ምርጫ ዘገባ ይዞአል። ጌታቸው ተድላ/ አዜብ ታደሰ አርያም ተክሌ