በአፍሪቃ ወጣት ሥራ አጥነት እና መፍትሄው
ሐሙስ፣ ጥቅምት 23 2010ማስታወቂያ
ይህ ችግር መፍትሄ ካልተገኘለትም የአህጉሪቱን ልዩ ልዩ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ ቀውሶች ማባባሱ እንደማይቀር የመስኩ ባለሞያዎች በየጊዜው ያሳስባሉ። ትናንት በተጠናቀቀው እና ለሦስት ቀናት በአፍሪቃ ኅብረት በተካሄደው ጉባኤ ላይ እንደተገለፀው ከአፍሪቃ ወጣቶች 60 በመቶው ሥራ አጥ ናቸው። በአፍሪቃ ወጣቶችን ለሥራ ብቁ በሚያደርግ ትምህርት እና ክህሎት ላይ ያተኮረውን ይህን ጉባኤ በተመለከተ የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ