1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በአፍሪቃ ቀንድ ረሃብና ድርቅን መቋቋሚያ ስልት

ረቡዕ፣ ሰኔ 22 2008

ተሳታፊዎቹ ባለፈው ዓመት የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ችግሩን ለመከላከል ያስችላሉ ሲል ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ተግባራዊ የሚሆኑበትን መንገድ ይቀርፃሉ ።

https://p.dw.com/p/1JFqV
Äthiopien Addis Abeba - Konferenz zur Bekämpfung des Hungers am Horn von Afrika
ምስል DW/G.T. Haile-Giorgis

[No title]


በአፍሪቃ ቀንድ ረሃብ እና ድርቅን በዘላቂነት መቋቋም የሚያስችል ስልት መቀየስ በሚቻልበት መንገድ ላይ የመከረ ስብሰባ አዲስ አበባ ውስጥ ተካሄደ ። የአፍሪቃ ህብረት ባዘጋጀው በዚሁ ስብሰባ ላይ የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት በምህፃሩ ኢጋድ አባል ሃገራት ተወካዮች እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች ተጠሪዎች ተገኝተዋል። ተሳታፊዎቹ ባለፈው ዓመት የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ችግሩን ለመከላከል ያስችላሉ ሲል ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ተግባራዊ የሚሆኑበትን መንገድ ይቀርፃሉ ። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ