በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር የምትገኘዉ ኢትዮጵያ
ረቡዕ፣ የካቲት 28 2010ማስታወቂያ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ካፀደቀ በኋላ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሥራ ማቆም አድማዉ መቀጠሉ እየተነገረ ነዉ። ሀገሪቱ እስካሁን ጠቅላይ ሚኒስትር አለመሰየምዋም ሌላዉ መልስ ያላገኘለት ጥያቄ መሆኑ ተመልክቶአል። ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከፀደቀ በኋላ በምን ሁኔታ ላይ ትገኛለች? የአዲስ አበባዉን ወኪላችንን በስልክ አግኝተነዉ ጠይቀነዋል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
አዜብ ታደሰ