በትግራይ አዋሳኝ የአፋር ወረዳዎች ጦርነቱ ያደረሰዉ ቀውስ
ሰኞ፣ ጥር 23 2014ማስታወቂያ
በትግራይ አዋሳኝ የአፋር ወረዳዎች ጦርነቱ ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ በአፋር ክልል ዞን 2 ከሳምንት በፊት እንደ አዲስ አገርሽቶ አምስት ወረዳዎችን ባዳረሰው ጦርነት ከፍተኛ ቀውስ እና እንግልት እያደረሰባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ገለጹ፡፡ ሳምንቱን በሙሉ ከ100 ኪ.ሜ. በላይ አስቸጋሪ የእግር ጉዞ እያደረጉ የተሻለ ሰላም ወዳለበት እየተሰደዱ መሆኑን የተናገሩት ነዋሪዎቹ ጦርነቱ ሰላማዊ ሰዎች ላይ አስከፊ ጉዳት እያደረሰ ነው ይላሉ፡፡
ስዩም ጌቱ
ታምራት ዲንሳ
ኂሩት መለሰ