የመቀሌው ነዋሪ ችግረኞችን እንዲፈስኩ አድርጓል
ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 10 2009ማስታወቂያ
በበዓላት ከወዳጅ ዘመድ ከጎረቤት ጋር አብሮ መብላት መጠጣት የተለመደ ነው። ትንሳኤን በመሳሰሉ በዓላት በቅርብ ከሚያውቋቸው ሰዎች ጋር ከመገባበዝ ይልቅ የሚላስ የሚቀመስ የሌላቸውን ወገኖች በማስታወስ በግልም ሆነ በጋራ እንደ አቅማቸው የሚያበሉ የሚያጠጡም አሉ። ከመካከላቸው አንዱ ችግረኞች በዓሉን እንደ ሌላው ህብረተሰብ እንዲያከብሩ የበኩሉን ችሮታ ያደረገው የመቀሌ ከተማ ነዋሪ ነው። ዝርዝሩን ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ልኮልናል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ