በትምህርት ላይ የመከረው የአዲስ አበባ ስብሰባ
ሐሙስ፣ መስከረም 25 2010ማስታወቂያ
ዶ/ር አበባው ይርጋ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዳይሬክተር ናቸው። ዶ/ር አበባው የከፍተኛ ትምህርት አገልግሎት በኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ገንዘብ ቢመደብለትም የተፈለገውን የጥራት ደረጃ ማምጣት አልተቻለም ሲሉ ተችተዋል። ትችቱ የተደመጠው በጀርመን የተማሩ ባለሙያዎች እና የመንግሥት ባለሥልጣናት በመከሩበት ስብሰባ ላይ ነው። ስብሰባውን የተከታተለው ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር የሚከተለውን ዘገባ አድርሶናል።
ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር
እሸቴ በቀለ
ነጋሽ መሐመድ