በቢኒያም ጉዳይ የብሪታኒያ መንግስት ይግባኝ6 ታኅሣሥ 2002ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 6 2002በትውልድ ኢትዪጵያዊ የሆነው የቀድሞው የሁዋንታናሞ ምሽግ እሥረኛ ብንያም መሐመድ ፣ በፓኪስታንና በሞሮኮ ታሥሮ በነበረበት ወቅት በCIA ማለትም በአሜሪካ ማዕከላዊ የስለላ ድርጅት ግርፋትና ሌላም ቁምስቅል የሚያሳይ እርምጃ እንደተወሰደበት በተደጋጋሚ መግለጡ የሚታወስ ነው ።https://p.dw.com/p/L3F6የብሪታኒያ መንግስት ይግባኝምስል APማስታወቂያብንያም የብሪታኒያ መንግስት ይህን እያወቀ ምን ዓይነት ትብብር አላደረገልኝም በማለት ነው ክሥ የመሠረተው ድልነሳ ጌታነህ ፣ ተክሌ የኋላ ሂሩት መለሰ