በስውድናውያኑ ጋዜጠኞች ላይ የጥፋተኝነት ብይን መሰጠቱ
ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 11 2004ማስታወቂያ
ዛሬ ጠዋት ብይኑን የሰጠው ይኽው ፍርድ ቤት ተከሳሾቹ ለሽብርተኝነት ድጋፍ አለመስጠታቸውን ማረጋገጥ አለመቻላቸውን አስታውቋል ። ከሰዓት በኋላ ደግሞ ፍርድ ቤቱ የተከሳሽ የእነ ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ምስክሮች ቃልም አዳምጧል ።የስዊድን መንግስት ኢትዮጵያዉስጥ ከሽብር ወንጀል ጋ በተያያዘ ክስ የተመሠረተባቸዉ ሁለት ጋዜጠኞች ላይ ዛሬ ፍርድ ቤት ያሳለፈዉን የጥፋተኝነት ዉሳኔ ተቃውሟል ። ስለ ብይኑ የአደስ አበባውን ወኪላችንን ታደሰ እንግዳውንና ስቶክሆልሙን ዘጋቢያችንን ቴዎድሮስ ምህረቱን ስዊድን በስልክ አነጋግረናል ።
ታደሰ እንግዳው
ቴዎድሮስ ምህረቱ
ሂሩት መለሰ
ሸዋየ ለገሰ