በርሊን፤ ዓለም ዓቀፉ የቱሪዝም ትርዒት2 መጋቢት 2006ማክሰኞ፣ መጋቢት 2 2006ባለፈው ሳምንት የተከፈተዉ በርሊን ላይ የተካሄደዉ ትልቁ የዓለም ዓቀፍ የቱሪዝም ድርጅቶች ትርኢት ለተሳታፊዎቹ ጥሩ ዉጤት አስገኝቶ መጠናቀቁን የበርሊኑ ወኪላችን በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።https://p.dw.com/p/1BNVaምስል DW/H. Driouichማስታወቂያ እንደዘገባዉ ካለፈዉ ዓመት ጋ ሲነፃፀር በአራት ከመቶ እጅግ አድርጎ በብዙ ቢሊዮን የሚቆጠሩ ዉሎችን ተወካይ ድርጅቶች ተፈራርመዉም ተለያይተዋል። በትርኢቱ ላይ የኢትዮጵያ ቱሪስት ድርጅት ባለስልጣን ወኪሎች ተሳትፈዋል፤ በስፍዉ ተገኝቶ ዝግጅቱን የጎበኘዉ የብሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ከተሳታፊዎቹ አንዳንዶቹን በማነጋገር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ይልማ ኃይለሚካኤል ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ