በሙኒክ ኦሎምፒክ የተገደሉት እስራኤላውያን መታሰቢያ
ረቡዕ፣ ነሐሴ 30 2004ማስታወቂያ
በደቡብ ጀርመኑ የሚኒክ ከተማ ይካሄድ በነበረው የኦሎምፒክ ውድድር ተሳታፊ በነበሩ የእስራኤል ስፖርተኞች ላይ በታጣቂ ፍልስጤማውያን በተሰነዘረ ጥቃት 11 ስፖርተኞች የተገደሉበት 40ኛ አመት ዛሬ በጀርመን ታስቧል ። በተለይም አደጋው በደረሰበት ከሙኒክ በስተምእራብ በሚገኘው ፍዩርስተንፌልድብሩክ የአየር ኃይል ጦር ሰፈር የጥቃቱ ሰለባዎች ቤተሰቦችና ከአደጋው የተረፉ ሰዎች እንዲሁም የጀርመንና የእስራኤል ፖለቲከኞች በተገኙበት ልዩ የመታሰቢያ ስነ ስርአት ተካሂዷል ። ቀጣዩ ዘገባ የዛሬ 40 አመት በእስራኤላውያን ላይ የተፈፀመውን ግድያ ወደ ኋላ መለስ ብሎ ያስታውሳል ።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል
ሂሩት መለሰ
ተክሌ የኋላ