በመቀሌ ዙሪያ የሚፈርሱ ቤቶች27 ሚያዝያ 2003ሐሙስ፣ ሚያዝያ 27 2003በመቀሌ ዙሪያ ወደ 4000 የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶች ህገ-ወጥ ናቸው በሚል ሊፈርሱ እንደሆነ ታወቀ።https://p.dw.com/p/RMEhማስታወቂያቤቶቹ ከተሰሩ ዓመታት ቢያስቆጥሩም ህገ-ወጥ ተብለው እንዲፈርሱ ትዕዛዝ የተላለፈባቸው ግን አሁን መሆኑን ዘጋቢያችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር ከድሬዳዋ የላከልን ጥንቅር ያመለክታል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሐመድ