1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ቃለ መጠይቅ ከ«ኦሮሚያና ብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ» ቃል አቀባይ

ማክሰኞ፣ የካቲት 7 2015

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ቀኖና ጥሰዋል በሚል በውግዘት የለያቸው እና ራሳቸውን «የኦሮሚያ ብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ» በሚል የሰየሙት አካላት ቃል አቀባይ መምህር ኃይለሚካኤል ታደሰን የአዲስ አበባ ወኪላችን ስዩም ጌቱ አነጋግሯቸዋል።

https://p.dw.com/p/4NTuk
Äthiopien Oromia | Nominierung des neuen Erzbischofs Aba Sawiros
ምስል Seyoum Getu/DW

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ቀኖና ጥሰዋል በሚል በውግዘት የለያቸው እና ራሳቸውን «የኦሮሚያ ብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ» በሚል የሰየሙት አካላት ቃል አቀባይ መምህር ኃይለሚካኤል ታደሰን የአዲስ አበባ ወኪላችን ስዩም ጌቱ አነጋግሯቸዋል።  ቃል አቀባዩ በዚህ ቃለምልልስ፤ «ሊታረቁ የሚፈልጉ አካላት ካሉ መልእክታቸውን ሊልኩልን ይችላሉ፤ ወይም ደግሞ ልትቀጥሉበት ይገባል ካሉም ጠቅላይ ሚንሥትሩ ያንን እንግዲህ መረጃውን ሲያደርሱን እዚያ ላይ ተመስርተን የምናቅድ ይሆናል» ብለዋል። ከጠቅላይ ሚኒሥትር ዐቢይ አሕመድ ጋርም ሆነ ከሌሎች ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በተናጠል ያደረጋችሁት ውይይት ምን ላይ ያተኮረ ነው፤ ውይይቱ ሁለታችሁን የማቀራረብ እመርታ ዐሳይቷል ወይ? በማለት ነበር ወኪላችን ሥዩም ለመምህር ኃይለሚካኤል የመጀመሪያ ጥያቄን ያቀረበው።  በእሳቸው ምላሽ ቃለ መጠይቁ ይጀምራል። 

ሥዩም ጌቱ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሰ