ቀኝ አክራሪነትና የጀርመን ፖሊስ
ረቡዕ፣ ነሐሴ 9 2004ማስታወቂያ
በጀርመን ሀገር ፣የቀኝ አክራሪዎች፤ በውጭ አገር ተወላጆች ላይ የሚያሳዩት ጥላቻና በየጊዜው የሚፈጽሙት ድብደባ፣ እንዲሁም የሚሠሩት ከባድ ወንጀል ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መምጣቱ ይነገራል። በበርሊን የቀረበውን የጥናት ውጤት ጋዜጠኞች ለህዝብ ለማሳወቅ በመጣር ላይ ናቸው። ባለሥልጣናቱ፤ ፖሊሶችና የደህንነት ሠራተኞች፣ ጉዳዩን በቸልተንነት ይመለከቱታል በማለት የፖሊሱን ሠራዊትና መንግሥትን አብሮ ተችቷል።
ይልማ ኃ/ሚካኤል
ተክሌ የኋላ
ሸዋዬ ለገሠ