ቀረጥ ያልከፈሉ ባለሀብቶች መታሰር
ሰኞ፣ ሰኔ 1 2001ማስታወቂያ
የነጋዴዎቹ መታሰር ከፖለቲካ አቋማቸው ወይም አመለካካከታቸው ጋር ግንኙነት እንደሌለው የኢትዮጵያ የገቢዎች ሚንስቴር በተለይ ለዶይቸ ቬለ አስታውቋል። ግለሰቦቹ በገቢ ቁጥር አዋጅ ቁጥር ሁለት መቶ ሰማንያ ስድስት እዝባር አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አራት አንቀጽ አራት መሰረት ማንኛውም ሰው ከሚያገኘው ገቢ ግብር መክፈል አለበት የሚሰኘውን ደምብ መተላለፋቸው ስለተደረሰበት ብቻ መታሰራቸውን መስሪያ ቤቱ አስረድቶዋል።
ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ