ፖለቲካሶርያ እና የለጋሾች ጉባዔ28 መጋቢት 2009ሐሙስ፣ መጋቢት 28 2009በሶርያ ጦርነት የተጎዳዉን የሀገሪቱን ህዝብ እና በጦርነቱ የተሰደዱትን ሶርያውያን እያስተናገዱ ያሉ ያካባቢው የመካከለኛዉ ምሥራቅ ሀገራትን ለመርዳት በብራስልስ ቤልጅየም በተካሄደው የለጋሾች ጉባኤ 9,7 ቢልዮን ዩሮ ለመስጠት ቃል ተገባ። https://p.dw.com/p/2aosWምስል Reuters/F. LenoirማስታወቂያBer. Brüssel(Syrien Geberkonferenz) - MP3-StereoTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audioበዚሁ ጉባዔ ላይ ከሰባ ሀገራት የሚበልጡ ተወካዮች እና የተለያዩ የርዳታ ድርጅቶች ተጠሪዎች ተሳታፊዎች ነበሩ። ገበያው ንጉሤ አአርያም ተክሌ ዜብ ታደሰ