ሶማልያ፣ የአፍሪቃ ኅብረትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ትብብር፣ 30 ታኅሣሥ 2004ሰኞ፣ ታኅሣሥ 30 2004የተባባሩት መንግሥታት ድርጅትና የአፍሪቃ ኅብረት፣ በአባል አገሮች በኩል ፀጥታን ለማስከበር አዲስ ስልት ማውጣታቸው ተነገረ።https://p.dw.com/p/13gdiምስል dapdማስታወቂያ አንደኛው ሶማልያን የሚመለከት ሲሆን፤ በዚያች የአፍሪቃ ቀንድ ሀገር፤ከ 7 ወራት በኋላ አዲስ የሰላም ምዕራፍ መከፈቱ አይቀርም በማለት፣ የአፍሪቃ ኅብረት የሰላምና ፀጥታ ዋና ኀላፊ አምባሳደር ራምታን ላማምራን ገልጸዋል። ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ነጋሽ መሀመድ