ስደተኞች በግሪክ ድንበር
ረቡዕ፣ የካቲት 23 2008ማስታወቂያ
የዶይቼ ቬለዉ ቮልፍ ጋንግ ላንድሜሰር ግሪክ ወርዶ ሁኔታዉን እንደተመለከተዉ ወደ25ሺህ የሚጠጉ ስደተኞች የግሪክ ድንበር ላይ ሰፍረዉ በችግር ላይ ይገኛሉ። በዚሁ ከቀጠለም በቅርቡ ወደአንድ መቶ ሺህ የሚሆኑ ስደተኞች ግሪክ ይደርሳሉ ብሎ የሀገሪቱ መንግሥት እንደሚጠብቅም በዘገባዉ አመልክቷል። የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለሚካኤል አሰባስቦ ልኮልናል።
ቮልፍጋንግ ላንድሜሰር/ይልማ ኃይለሚካኤል
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ