ስራ እና እናትነትን አጣጥሞ መኖር
ሐሙስ፣ ኅዳር 28 2004ማስታወቂያ
አንድ ሴት በትምህርትም ይሁን በስልጣን ደረጃ ትልቅ ስፍራ ላይ ሆና በሌላ በኩል ደግሞ እንደ እናት የሚያስፈልጋትን ኃላፊነት ስትወጣ መመልከት በበለፀጉት አለም ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ በተለይ በከተሜው ዘንድ እየተለመደ መቷል። ይሁንና የቤተሰብ ኃላፊነትና የሙያ ግዴታን በአንድ ላይ አጣጥሞ መኖር ይቻላል? ልደት አበበ አንዲት በስራው አለም የምትገኝ ወ/ሮን እና የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያን አነጋግራለች።
ልደት አበበ
ሂሩት መለሰ