ስለ ግብጽ አመጽ የህዝብ አስተያየት27 ጥር 2003ዓርብ፣ ጥር 27 2003አስራ አንደኛ ቀኑን የያዘውና የማግሬብ ሀገራትን እያተራመሰ ያለው የህዝብ አመጽ በዓለም ዙሪያ ቀዳሚ የመነጋገሪያ ጉዳይ ሆኗል።https://p.dw.com/p/QyMpምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያበኢትዮዽያም ሰዉ በተለይ ከውጭ ከሚተላለፉ ሬዲዮና የሳተላይት ስርጭቶች አማካኝነት የሰሜን አፍሪካውን የህዝብ አመጽ በቅርበት እየተከታተለው መሆኑን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ከሰበሰበው አስተያየት ለመረዳት ተችሏል ። ሂሩት መለሰ ታደሰ ፤ እንግዳው