ስለ ኢትዮጵያ ጉዳይ የመከረዉ የአዉሮጳ ኅብረት
ማክሰኞ፣ ሐምሌ 6 2013ማስታወቂያ
27ቱ የአውሮጳ ሕብረት አባል ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች ትናንት ብራሰልስ ውስጥ ባካሄዱት ስብሰባ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ በትኩረት መክሯል። ህብረቱ የአውሮጳን ዓለማቀፋዊ ግንኙነት ለማጠናከር እና በመጪው 76ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የህብረቱ ትኩረቶች ላይ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በውሳኔዎቹ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ አፍጋኒስታን ፣ ሊባኖስ እና ሌሎች የመካከላኛ ምስራቅ አካባቢዎችም ተካተዋል።
ገበያው ንጉሴ
ታምራት ዲንሳ
አዜብ ታደሰ