ስለጉልበት ብዝበዛ የአሜሪካ ዘገባ 14 ሰኔ 2004ሐሙስ፣ ሰኔ 14 2004በዓለም ዙሪያ ፣ በተለያዩ ሃገራት ፤ ለሥቃይ እና ለእንግልት የተዳረጉ ሰዎችን ሁኔታ የሚዳስሰው ዘገባ፤ በየዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር መሥሪያ ቤት፣ ይፋ ተደረገ። ዘገባው ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥም በርካታ ግለሰቦችhttps://p.dw.com/p/15JJgምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ለእንግልትና ለሥቃይ እንዲሁም ለጉልበት ሥራና ለወሲብ ጥቃት መጋለጣቸውን ገልጿል። በዘገባዉ መሠረት፣ በዓለማችን በአሁኑ ሰዓት ሃያ ሰባት ሚሊዮን ያህል ሰዎች፣ ለዘመናዊ ባርነት ወይም ግርድናና ሎሌነት ተዳርገዋል። አበበ ፈለቀ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ