1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ስራ ጀመረ

ሐሙስ፣ መስከረም 26 2015

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ «ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ» ግንቦት 14 2013 ወደ ኢትዮጵያ የገባው የኢትዮጵያ መንግሥት ያወጣውን ጨረታ በ850 ሚሊዮን ዶላር በማሸነፍ ነበር። ኩባንያው ፣ ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያ የተባለ የአምስት ኩባንያዎች ጥምረት ነው።

https://p.dw.com/p/4Hrhi
Äthiopien Addis Abeba | Start von Safaricom
ምስል Seyoum Getu/DW

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ስራ ጀመረ

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዛሬ በአዲስ አበባ  አገልግሎት መስጠት ጀመረ ።  በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ኩባንያው ግንቦት 14 2013 ወደ ኢትዮጵያ የገባው የኢትዮጵያ መንግሥት ያወጣውን ጨረታ በ850 ሚሊዮን ዶላር በማሸነፍ ነበር። ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያ የተባለ የአምስት ኩባንያዎች ጥምረት ነው።  ዝርዝሩን ስዩም ጌቱ ከአዲስ አበባ ልኮልናል። 
ስዩም ጌቱ 
ኂሩት መለሰ
እሸቴ በቀለ