ሳምንታዊ የስፖርት ዘገባ
ሰኞ፣ ሐምሌ 29 2005ማስታወቂያ
ጥንቅሩ የተለያዩ የአቅም መፈተሻ እግር ኳስ ዉድድሮች፤ የባይ ሙኒክና የማንቼስተር የአዉዲ ዋንጫ ጨዋታ፤ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ሽያጭና ገበያዉን፤ እንዲሁም ስፔን ስለተካሄደዉና ስለተጠናቀቀዉ 15ኛዉ ዓለም ዓቀፍ የዋና ሻምፒዮን ዉድድር ቃኝቶ የፊታችን በሞስኮ የሚጀመረዉ የአትሌቲክስ ዉድድር ይዳስሳል።
በምስሉየባርሴሎናዉ የዋና ዉድድር ሻምፒዮና ዶሮቲያ ብራንድ ትታያለች።
ከሎንዶን ሃና ደምሴ ዘገባዉን ልካልናለች።
ሃና ደምሴ
ሸዋዬ ለገሠ