ሰፊ የኒኩሊየር ግንባታ በቻይና7 መጋቢት 2003ረቡዕ፣ መጋቢት 7 2003ቻይና የኑክሊየር ተቓሟን የበለጠ እንደምታስፋፋ አስታወቀች። ይህ የተገለፀውም ለአስር ቀናት የቆየው የቻይና ሕዝባዊ ጉባኤ ባሳለፍነው ሰኞ ሲጠናቀቅ እንደነበር ተጠቅሷል። በርካቶች የጃፓኑ አይነት የኑክሊየር አደጋ እንዳይከሰት ከወዲሁ ፍራቻቸውን ገልፀዋል።https://p.dw.com/p/R9a8የኑክሊየር ተቓም ከፊል ገፅታ በቻይናምስል APማስታወቂያሰሞኑን አደገኛ የመሬት ነውጥና ሱናሚ በፈጠረው ችግር የጃፓን የኑክሊየር ተቓም ቀውስ ውስጥ መውደቁ ይታወቃል። ሩት ኪርሽነር ካቻይና የዘገበችውን ማንተጋፍቶት ስለሺ እንደሚከተለው አጠናቅሮታል። ማንተጋፍቶት ስለሺ ነጋሽ መሐመድ