ሰቆቃና ስቃይ ይገታ19 ሰኔ 2001ዓርብ፣ ሰኔ 19 2001ከ80በላይ በሚሆኑ አገራት ግርፋት፤ ድብደባና ማሰቃየት በሰዎች ላይ እንደሚፈፀም ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ አድርጓል።https://p.dw.com/p/IbzBበኢራቃዊ ሰዓሊ የተሣለ ስቃይ የሚፈፀምበት ሰዉ ምስልምስል picture-alliance/ dpaማስታወቂያ አንድ ጀርመናዊ ሃኪም በበኩላቸዉ በተለያዩ የማሰቃያ መንገዶች አካላቸዉ የተጎዳ ሰዎች ጊዜዉ ቢረዝምም በደረሱበት የምርመር መንገድ ምን እንደተፈፀመባቸዉ ማወቅ እንደሚቻል ተናግረዋል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ