የሰመጉ ጉባኤ
ማክሰኞ፣ መጋቢት 26 2009ማስታወቂያ
የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በ26 ተኛ ጠቅላላ ጉባኤው ላይ ለድርጅቱ በርካታ አስተዋጽኦ አድርገዋል ያላቸውን አንጋፋ መሪዎቹን ሸለመ ። ከተሸላሚዎቹ አንዱ በቀድሞ አጠራሩ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)መሥራች ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም ናቸው ። የእድሜ ባለፀጋው ፕሮፌሰር መስፍን አሁንም አቅማቸው በፈቀደ ለሰመጉ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ዋና ሀላፊ ገልፀዋል ።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ