ሰላም ያጣችው ደቡብ ሱዳን19 ግንቦት 2007ረቡዕ፣ ግንቦት 19 2007ደቡብ ሱዳን እአአ በ2011 ዓም ከሱዳን ተገንጥላ ነፃ መንግሥት ካቋቋመች ወዲህ ሰላም እና መረጋጋት አልሰፈነባትም። እንደሚታወቀው ደቡብ ሱዳን አዲስ ቀውስ ውስጥ የወደቀችው በፕሬዚደንት ሳልቫ ኪር እና ከሥልጣን ካባረሩዋቸው የቀድሞው ምክትላቸው ሪየክ ማቸር መካከል የሥልጣን ሽኩቻ በተነሳበት እአአ ታህሳስ 2013 ዓም ነበር።https://p.dw.com/p/1FX2hማስታወቂያ