ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ25 ግንቦት 2005እሑድ፣ ግንቦት 25 2005ሰማያዊ ፓርቲ ባለፉት ሳምንታት ጠርቶ ሲገፋ የቆየው ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።https://p.dw.com/p/18ibmሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባምስል Y. G.Egziabherማስታወቂያ ሰማያዊው ፓርቲ ባነሳቸው ጥያቄዎች ላይም መንግስት በሶስት ወራት ውስጥ መልስ ካልሰጠ ከዛሬው የበለጠ ሰላማዊ ትግል እንደሚቀጥል የሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በጠራው ሰልፍ ላይ አሳውቋል። ሰልፉን የተከታተለው የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ዮሃንስ ገብረ እግዚያብሄርን አነጋግረንዋል። ዮሃንስ ገብረ እግዚያብሄር ልደት አበበ መስፍን መኮንን