ሞርባሕ-የታዳሸ የሐይል ምንጭ መንደር9 ኅዳር 2001ማክሰኞ፣ ኅዳር 9 2001የቦምብ ማከማቻ የነበረዉ ሥፍራ ሰወስት መቶ የእግር ኳስ ሜዳዎችን ያሠራል።https://p.dw.com/p/FxTtየንፋስ ሐይል መዘዉርምስል DW/Harjesማስታወቂያየዛሬዉ ተፈጥሮና ጤና ዝግጅታችን ከሁለቱም አንዳድ ርዕሶችን ይቃኛል።የመጀመሪያዉ ሞርባሕ-የታዳሸ የሐይል ምንጭ መንደርን እንዴትነት የሚመለከት ነዉ።ሁለተኛዉ ደግሞ እዚሕ ዶቼ ቬለ ባለፈዉ ሳምንት የተከበረዉን የጤና ቀንን ባጭሩ ይዳስሳል።