ምርጫና የሕዝብ ተሳትፎን የተመለከተ አዉደጥናት4 የካቲት 2007ረቡዕ፣ የካቲት 4 2007ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎር ዴሞክራሲ የተባለ አገር በቀል መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ከመጪዉ ምርጫ ጋ በተያያዘ ዴሞክራሲና የሕዝብ ተሳትፎን በሚመለከት የአንድ ቀን አዉደጥናት አካሄደ።https://p.dw.com/p/1EZcTምስል derejeb/Fotoliaማስታወቂያ ዛሬ በተካሄደዉ አዉደጥናት ከተለያዩ ሲቪክ ማኅበራት እና መንግሥታዊ አካላት የተዉጣጡ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል። ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ፤ ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ሸዋዬ ለገሠ ተክሌ የኋላ