ማራቶን፣ እግር ኳስ25 ጥቅምት 2007ማክሰኞ፣ ጥቅምት 25 2007የዛሬው የስፖርት ዝግጅታችን በሳምንቱ መጨረሻ የተካሄዱትን የኒው ዮርክ እና የሻንጋይ ማራቶን ውድድር፣ የ2017 የአፍሪቃ ዋንጫ ፣ የአውሮጳ የአንደኛ ምድብ የእግር ኳስ ክበቦች ግጥሚያዎችን፣ የሜዳ ቴኒስን እና የፎርሙላ ዋን የመኪና እሽቅድምድምን ይዳስሳል።https://p.dw.com/p/1DgEMምስል Reuters/Michaela Rehleማስታወቂያ ሀና ደምሴ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሠ