መ ኢ አ ድና ስሞታው፣17 ኅዳር 2006ማክሰኞ፣ ኅዳር 17 2006የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መ ኢ አ ድ)በናዝሬት ከተማ ከ 33 የተቃውሞ ፓርቲዎች ጋር ከተደረገው የጋራ ስብሰባ በኋላ ፣ የራሱን አባላት በመጥራት የድጋፍ ፊርማ የማሰባሰብ ሥርዓት ማካሄዱ ተነገረ። በዚህ ሂደት በተለይ በደቡብ ኢትዮጵያ የወረዳ አስተዳደርና ፖሊስ ስብሰባየን አስተጓጎሉብኝ ሲል ወቀም ሆነ ስሞታ ማሰማቱም ታውቋል ።https://p.dw.com/p/1AP6Kማስታወቂያ ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ ኂሩት መለሰ