መፍትሄ የታጣለት የስደተኞች እልቂት10 የካቲት 2007ማክሰኞ፣ የካቲት 10 2007ኢጣልያ ያሰማራችው የባህር ጠባቂ በርካታ ስደተኞችን በመታደጉ ብዙ ስደተኞችን ማትረፍ ተችሎ ነበር ። ማሬ ኖስትሩም የተባለው ይኽው የኢጣልያ የፍለጋና መድን ተልዕኮ ከአንድ ዓመት በኋላ ሥራውን በማቆሙ ግን የቀድሞው ችግር ተመልሷል።ባለፈውhttps://p.dw.com/p/1EdPxማስታወቂያ