መጠናከር የሚሻ የህክምና ዘርፍ26 ጥቅምት 2006ማክሰኞ፣ ጥቅምት 26 2006በዓለም ላይ 80 በመቶዉ የሚሆነዉ የማህፀን በር ካንሰር ተጠቂ የሚገኘዉ አዳጊ ሃገራት ዉስጥ መሆኑን ጥናቶች ያመለክታሉ። ለዚህ ዋና ምክንያቱም ችግሩ ስር ሳይሰድ ለማወቅ የሚያስችለዉ ት ምርመራ በወቅቱ ስለማይደረግ መሆኑን እዚህ ጀርመን ሃይሊገንሽታት በተካሄደዉ የፅንስና ማህፀን ህክምና ባለሙያዎች ጉባኤ ላይ ተገልጿል።https://p.dw.com/p/1ACJGማስታወቂያ