መገናኛ ብዙሀንና ምርጫ በአፍሪቃ16 የካቲት 2002ማክሰኞ፣ የካቲት 16 2002የሚዲያው ዘርፍ እና ምርጫ በአፍሪቃ በሚል ርዕስ በጎቴ ገብረ ክርስቶስ ደስታ መታሰቢያ ማዕከል በምርጫና በመገናኛ ብዙሀን ሚና ላይ ያተኮረ ውይይት ትናንት ተካሂዷል ።https://p.dw.com/p/M9LPምስል APማስታወቂያበዶቼቬለ ራድዮ የውጭ ቋንቋዎች ክፍል ሀላፊ ማርክ ኮህ በተመራው በዚሁ ውይይት ላይ ጋዜጠኞች ዲፕሎማቶች መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች የገዥውና የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት እንዲሁም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተሳትፈዋል ። ውይይቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ። ጌታቸው ተድላ ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ