መድረክ ወደ ግንባር ሊያድግ ነው።5 ሐምሌ 2002ሰኞ፣ ሐምሌ 5 2002የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ በሳምንቱ መጨረሻ ባካሄደው ስብሰባ ድርጅቱን ወደ ግንባር ደረጃ ለማሳደግ መወሰኑን አስታወቀ ።https://p.dw.com/p/OHNvዶክተር ነጋሶ ጊዳዳምስል DWማስታወቂያመድረክ ወደ ግንባር ሲያድግም ከመሰራቾቹ 8 ድርጅቶች ውስጥ 6ቱንና ሌሎችን በግንባሩ ዙሪያ በማሰባሰብ ዓላማውን የሚደግፉ ተቃዋሚ ድርጅቶችን ሊያካትት እንደሚችልም የውጭ ግንኙነት ሀላፊው ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ተናግረዋል ። ዝርዝሩን ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ልኮልናል ። ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ ተክሌ የኋላ