«ገዥው ፓርቲ ህዝብን ለአደጋ እያጋለጠ ነው»
ዓርብ፣ ሐምሌ 1 2014ማስታወቂያ
ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የዜጎችን ደህንነት መጠበቅ ያልቻለው ያሉት ገዥው ፓርቲ ከአሸባሪዎች ባልተናነሰ ህዝብን ለአደጋ እያጋለጠ ነው ሲሉ ከሰሱ ።እናት ፓርቲ ፣ የኢትዮጰያ ህዝቦች አንድነት ፓርቲ (ኢህአፓ) እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት( መኢአድ) መሪዎች ዛሪ ረፋዱ ላይ ለመገናኛ ብዙሀን በሰጡት መግለጫ ሰው ሰራሽ ያሉት እልቂት እንዲቆምም ጠየቀዋል።
ሀና ደምሴ
ኂሩት መለሰ
ማንተጋፍቲት ስለሺ